id stringlengths 0 8 | revid stringlengths 1 7 ⌀ | url stringlengths 0 44 | title stringlengths 1 247 | text stringlengths 1 566k |
|---|---|---|---|---|
1022 | 18361 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1022 | ሕክምና | "(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]" |
1024 | 1472 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1024 | ሥነ ፈለክ | ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ "አስትሮኖሚ" ከግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው።
ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው።
== በአስትሮኖሚ ውስጥ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች፦ ጁፒተር
"(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]" |
1027 | 35471 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1027 | የኮምፒውተር፡ጥናት | የተዛመዱ መጣጥፎች፦.
የተለያዩ ጥሩ የኮምፒዩተር ግንኙነቶችን እዚህ ያገኙበታል።
"(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]" |
1043 | 52189 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1043 | ኃይሌ ገብረ ሥላሴ | ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 18 ቀን 1973 (1965 ዓ.ም) ተወለደ፡፡ ኃይሌ የረጅም ርቀት የአትሌቲክስ ሯጭ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የተዋጣለት ነጋዴ ባለሀብት ነው፡፡ ኃይሌ ሁለት የኦሎምፒክ ውድድሮች ተሳትፎ በ10,000 ሜትር ሩጫ ሁለት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያዎችን እና አራት የዓለም አሸናፊዎችን አሸንፏል። ኃይሌ በበርሊን ማራቶን አራት ጊዜ በተከታታይ ያሸነፈ ሲሆን፤ በዱባይ ማራቶንም ሶስት ተከታታይ ድሎችን አስመዝግቧል። በቤት ውስጥም አራት የአለም ዋንጫዎችን አግኝቶ የ2001 የአለም ... |
1064 | 35471 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1064 | ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ | ==
ቀዳማዊ ፡ ዓፄ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ (ቀ.ኃ.ሥ.) ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ፡ የኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ነበሩ። ተፈሪ ፡ መኰንን ፡ ሐምሌ ፲፮ ፡ ቀን ፡ ፲፰፻፹፬ ዓ.ም. ፡ ከአባታቸው ፡ ከልዑል ፡ ራስ መኰንን ፡ እና ፡ ከእናታቸው ፡ ከወይዘሮ ፡ የሺ ፡ እመቤት ፡ ጎሮ ፡ በተባለ ፡ የገጠር ፡ ቀበሌ ፡ ሐረርጌ ፡ ውስጥ ፡ ተወለዱ።
በ፲፰፻፺፱ ፡ የሲዳሞ ፡ አውራጃ ፡ አገረ ፡ ገዥ ፡ ሆኑ። በ፲፱፻፫ ዓ.ም. ፡ የሐረርጌ ፡ አገረ ፡ ገዥ ... |
1065 | 360322 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1065 | ራስ መኮንን | ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የሸዋ ንጉሥ የነበሩት የሣህለ ሥላሴ ልጅ የልዕልት ተናኘወርቅ እና የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው። ግንቦት ፩ ቀን ፲፰፻፵፬ ዓ.ም ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ እስከ ፲፬ ዓመት ዕድሜያቸው ከአባታቸው ጋር ከኖሩ በኋላ ያጐታቸው የንጉሥ ኃይለ መለኮት ልጅ ዳግማዊ ምኒልክ ገና የሸዋ ንጉሥ እንደነበሩ፡ ወደርሳቸው ቤተ መንግሥት መጥተው፡ ባለሟል ሆኑ ።
በ፲፰፻፷፰ ዓ.ም ዕድሜያቸው ሀያ አራት ዓመት ሲሆን ከወይዘሮ የሺ እመቤት ጋር ተጋብተው ሐምሌ ፲፮ ... |
1499 | 38158 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1499 | ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ | ከማየ አይህ በፊት በነበሩ ዕለታት ስለ ኖሩ በኖህ መርከብ ላይ ስለ ተገኙ ስለ አራቱ ሴቶች ኦሪት ዘፍጥረት ምንም እንኳን ዝም ቢል፣ ከሌላ ምንጭ ስለነዚሁ ሴቶችና በተለይ ስለ ስሞቻቸው የተገኘው አፈ ታሪክ በርካታ ነው።
በጥንታውያን እምነት ዘንድ፣ የሴም፣ የካምና የያፌት ሚስቶች ዕጅግ የረዘማቸው ዕድሜ ሲኖራቸው ከመጠን ይልቅ ለብዙ መቶ ዓመታት ኑረው ለያንዳንዱ ትውልድ ትንቢት እየተናገሩ ኖሩ። እነኚህ ሲቢሎች ተብለው ለግሪኮች ለሮማውያንም እንደ ቅዱሳን መጻሕፍት የተቆጠሩት የሲቢሊን መጻሕፍት ደራሲዎች... |
1503 | 1472 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1503 | የቋንቋ ጥናት | የቋንቋ ጥናት የሰው ልጅ ልሣናት የሚያጠና ጥናት ወይም ሳይንስ ነው። ቋንቋ የሰው ልጅ የሚግባባበት መሳሪያ ነው።
የተዛመዱ መጣጥፎች፦.
"(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]" |
1518 | 31326 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1518 | ዋዝንቢት | ዋዝንቢት የሦስት አጽቄ አይነት ነው። የፌንጣና የአንበጣ ዘመድ ነው። ሁለንተናው ትንሽ ለጥ ይላል፤ ረጃጅም አንቴኖችም አሉት።
ዋዝንቢት የሚታወቀው በሚያሰማው ድምጽ ነው። ድምጽ ማውጣትና ማሰማት የሚችለው አውራው ዋዝንቢት ብቻ ነው። የተባዕቱ ዋዝንቢት ክንፍ እንደ "ሚዶና ሞረድ" የሚመስል ፍርግርግ ነው። ክንፎቹን በማፋተግ ድምጽ ይፈጥራል፤ የድምጹ ቅላፄ እንደየ ዋዝንቢቱ ወገን ይለያያል። ሁለት ዓይነት የዋዝንቢት ዘፈኖች አሉ፤ የጥሪ ዘፈንና የመርቢያ ዘፈን ናቸው። የጥሪ ዘፈን ዓላማ አንስት ዋዝንቢ ለመ... |
1523 | 45726 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1523 | ብርቱካን (ፍሬ) | ብርቱካን (ወይም ኦሬንጅ) ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና ቅጠሎቹ ከ4 እስከ 10 ሳንቲሜትር ድረስ የሚዘረጉ እንደ ጥድም ወገን መቸም የማይረግፉ ናቸው። የፍሬው መጀመርያ ትውልድ በደቡብ-ምሥራቃዊ እስያ በህንደኬ፣ በቬትናም ወይም በደቡብ ቻይና ተገኘ።
ስለ እርሻና ስለጥቅም.
የብርቱካን እርሻ በብዙ አገሮች ምጣኔ ሀብት በጣም ... |
1526 | 1472 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1526 | አቡጊዳ | "ለፊልሙ፣ አቡጊዳ (ፊልም) ይዩ።"
አቡጊዳ (Äbugida) ማለት ፊደል ነው። ከልሳነ ግዕዝ የተነሣ ነው። ቢሆንም በቅርብ ጊዜ አንዳንድ የፈረንጅ አገር ሊቅ ይህን አባባል ለቋንቋዎች ጥናት ተበድሯል። በዚሁ አነጋገር "አቡጊዳ" ማለት በዓለም የሚገኙ ልዩ ልዩ አይነት ጽሕፈቶች ሊያመልከት ይችላል። በየአገሮቹ ፊደላቸው "አቡጊዳ" የሚባለው እያንዳንዱ ፊደል ለክፍለ-ቃል ለመወከል ሲሆን ነው እንጂ እንደ እንግሊዝኛ "አልፋቤት" ፊደሉ ለ1 ተነባቢ ወይም ለ1 አናባቢ ብቻ ሲሆን አይደለም። ስለዚህ የግዕዙ ፊደል... |
1527 | 54087 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1527 | ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ.ሪ.) በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት። ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ናት።
አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገሮች ዕድሜያቸው ከአንድ ምዕተ-ዓመት የሚያንስ ሲሆን ፣ ኢትዮጵያ ግን ከጥንት ጊዜ ጀምሮ በንጉሠ-ነገሥታት እና ንግሥተ-ነግሥታት የተመራች ሀገር ናት። የሰለሞናዊው ሥር... |
1530 | 6750 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1530 | ድረ ገጽ መረብ | የድረ ገጽ መረብ (ወይም ኢንተርኔት) በጣም ብዙ የኮምፒዩተር አውታሮችን ያያየዘ የመገናኛ መረብ ነው። በመረቡ ውስጥ ብዙ ድረ ገጽ ይገኛሉ። ከዚያ በላይ በርካታ የመነጋገርና መገናኘት መንገዶች አሉ።
ከሁሉ አስቀድሞ የተፈጠረ ክፍለ-ኢንተርኔት «USENET» የሚባለው አገልግሎት ነው። ይህ በ1973 ዓ.ም. (1980 እ.ኤ.አ.) አካባቢ ሲጀመር በተለይ ለዩኒቨርሲቴዎችና ኮሌጆች ብቻ የታወቀ መገናኛ ሆኖ ቆየ። ይህ ጽሑፍ በተገናኙት ኮምፒውተሮች ላይ መልጠፍ የሚፈቅድ ሥርዓት ብቻ እንጂ ስዕል ወይም ሌላ ነገ... |
1531 | 56238 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1531 | አፍሪቃ | አፍሪቃ
አልጄሪያ
ቶጎ
ቤኒን
ኢኳቶሪያል ጊኔ
ቻድ
ግብጽ
ኢትዮጵያ
ኤርትራ
ኬፕ* ቨርድ
ሊቢያ
ማሊ
ጋና
ኮት ዲቯር
ቡርኪና ፋሶ
ሞሪታኒያ
ሞሮኮ
ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ*
ኒጄር
ጋቦን
ናይጄሪያ
ኮንጎ
ሶማሊያ
ደቡብ አፍሪካ
ናሚቢያ
ሱዳን
ቱኒዚያ
ምዕራባዊ ሣህራ
ሴኔጋል
ጋምቢያ
ጊኔ ቢሳው
ጊኔ
ላይቤሪያ
ማዳጋስካር
መካከለኛው አፍ. ሬፑብ.
ኬንያ
ዩጋንዳ
ታንዛኒያ
ቡሩንዲ
ሩዋንዳ
አንጎላ
ቅዱስ ሄሌና (እንግሊዝ)*
ካሜሩን
ሴየራ ሌዎን
ሌሶቶ
ዛምቢያ
ዚምባብዌ
ቦትስዋና
ሞሪሽስ*
ሬዩንዮን*
ሲሸልስ
ኮንጎ ዲሞክራቲክ ... |
1532 | 35471 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1532 | ሱዳን | ሱዳን በይፋ የሱዳን ሪፑብሊክ (አረብኛ: "السودان") ከአፍሪካ በስፋት ሦስተኛ ስትሆን በአህጉሪቱ ሰሜናዊ ምስራቅ ክልል ትገኛለች። ዋና ከተማዋ ካርቱም ነው። ከግብፅ ፣ ከቀይ ባሕር ፣ ከኤርትራ ፣ ከኢትዮጵያ ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከመካከለኛው የአፍሪካ ሪፑብሊክ ፣ ከቻድ ፣ እና ከሊቢያ ጋር ድንበር ትካለላለች። የአባይ ወንዝ (ናይል) ሀገሪቱዋን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ ይከፍላል። የአረብ ባህል ደንበኛ ሲሆን አብዛኛው ሕብዝ የእስልምና ዕምነት ተከታይ ነው።
ሱዳን ከግብፅ የተጣመረ ረዥም ታሪክ አላት። የ... |
1533 | 35471 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1533 | ትምህርተ፡ጤና | የህብረተሰብ ጤና.
የአለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ጤንነትን እንደሚከተለው ይተነትነዋል፡፡ ጤንነት ማለት ሙሉ የሆነ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ እንዲሁም የማህበረሰብአዊ ደህንነት ነው፡፡ ይህም ሲባል የበሽታ አለመኖር ብቻ ጤነኝነትን አይገልፅም፡፡ http://www.who.int/about/definition/en/
ስለዚህም በሽታ ማለት የማንኛውንም ግለሰብ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ ወይም የማህበረሰብአዊ ደህንነትን የሚያቃውስ ሁኔታ ነው፡፡
=== የበሽታዎች የወባና
ዔ ===
በሽታ በተለያየ ጠንቅ መንገድ ሊነሳ ይችላል፡... |
1536 | 56678 | https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1536 | ኬንያ | የኬንያ ሪፐብሊክ በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በሰሜን ከኢትዮጵያ፣ በሰሜን-ምስራቅ ከሶማሊያ፣ በደቡብ ከታንዛኒያ፣ በምስራቅ ከዩጋንዳ፣ በስሜን-ምዕራብ ከደቡብ ሱዳን፣ በደቡብ-ምስራቅ ከሕንድ ውቅያኖስ ጋር ድንበር ትጋራለች።
አውሮፓውያን አካባቢውን ማሰስ የጀመሩት ከ፲፱ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ሲሆን የብሪታንያ መንግሥት የምሥራቅ አፍሪካ ፕሮቴክቶሬትን በ1895 እ.ኤ.አ. አቋቁሟል። ይህ ፕሮቴክቶሬት በ1920 እ.ኤ.አ. የኬንያ ግዛት ተብሎ ተሰይሟል። ነፃ የኬንያ ሪፐብሊክ በዲሴምበር 1963 እ... |
End of preview. Expand in Data Studio
Extracted WikiDump files consisting Arabic, German, English, Indonesian, and Japanese language data.
- Downloads last month
- 341